Jump to content

ኢራሽናል ቁጥር

ከውክፔዲያ

ኢራሽናል ቁጥር ማለት በሁለት ሙሉ ቁጥሮች መከፋፈል የማይገኝ የውን ቁጥር ማለት ነው። ለምሳሌ πe እና √2 ኢራሽናል ቁጥር ናቸው፤ ምክንያቱም ማናቸውንም ሁለት ሙሉ ቁጥሮች አካፍለን ከነዚህ ቁጥር ጋር እኩል የሚሆን ቁጥር ስለማናገኝ። ከነጥባዊ አፃፃፍ ስርዓት አንጻር ኢራሽናል ቁጥር ማለት ወይ የማያቆም፣ ወይም እራሱን የማይደጋግም የአሃዞች ጥርቅም ማለት ነው። ለምሳሌ፦ 1.01001000100001000010000001..... ኢራሽናል ነው፤ ምክንያቱም እራሱን ወይ አይደምም ወይም ደግሞ አያቋርጥም።

ኢራሽናል ቁጥር ነው። የ