Jump to content

ኢብን ሲና

ከውክፔዲያ
ኢብን ሲና 1273 ዓም እንደ ተሳለ

ኢብን ሲና (972-1029 ዓም) የፋርስ መምህርና ጸሓፊ ሲሆን 450 መጻሕፍት ስለ ሕክምናፍልስፍና፣ እና ብዙ ሌሎች ጥናቶች ጻፈ።