ኢትዮወርድ
Appearance
ኢትዮወርድ (EthioWord) በኮምፒዩተር የግዕዝ ቃላት ማተሚያ ነው።
ይህ የግዕዝ መክተቢያ ፕሮግራም እንደ ሞዴት እራሱን የቻለ ሳይሆን በዊንዶውስ 3.1 ማይክሮሶፍት ወርድ 6 ውስጥ እንዲሠራ በዶ/ር ኣበራ ሞላ የቀረበ ሁለተኛ የግዕዝ መክተቢያ ነው። የወርድን ኖርማል ዶት በኢትዮፒክ ዶት በመቀየር የግዕዝ ፊደል ለመጀመሪያ ጊዜ በተለያዩ የዊንዶውስ ፕሮግራሞች ውስጥ እንዲጠቀም ሆነ። እያንዳንዱ የግዕዝ ቀለም ኢትዮውርድ ውስጥ የሚከተበው እንደ ሞዴት ሁለት መርገጫዎችን በመጠቀም ነበር።