ኢዩግሊኖፋይታ
Appearance
ኢዩግሊኖፋይታ ኢዩግሊናን የመሰሉ ዋቅላሚዎች የሚገኙበት ቡድን ነው።
መግቢያ
- በመጠን መለስተኛ የሆን ቡድን ነው።( ወደ 40 ወገኖች እና ወደ 800 ዝርያዎች)
- አንድ ህዋሴ እና ባለ ልምጭት ናቸው።
- በዋናነት በጨው አልባ የውሃ አካላት የሚኖሩ ሲሆን በባህር ውስጥም ይገኛሉ።
- በተጨማሪም ኢዩግሊኖይድ እና ኢዩግሊኖዞዋ በመባል ይታወቃሉ።
- ለየት ያለ ፔሊክል የተሰኘ ከጥምዝ ሰንበሮች የተሰራ ህዋስግንብ አላቸው።
መዋቅርና አመጋገብ