ኣሪቲ

ከውክፔዲያ
አሪቲ

ኣሪቲ (Artemisia afra) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በጣም የሚሸተት ቊጥቋጣም ዕጽ ነው።

አንዳንዴ «ጭቁኝ» ቢባልም ያው በውነት የተዛመደ ዝርያ A. abyssinica ነው።

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በሚያብባው ጊዜ ይመረታል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ደጋ ይገኛል፣ በእርጥብ ጉድጓድና በሜዳ ምንጊዜም ይገኛል።

የተክሉ ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አሪቲ የሆድ ቁርጠት ለማስታገሥ ይጠቀማል። የተደቀቁ ቅጠሎች ከውኃ ወይም ከማር ጋራ ተቀላቅለው በአፍ ይሰጣል።

አስደሳች መዓዛ ስላለው እቃ ለማጽዳት ይጠቀማል።[1]

የA. afra ቅጠል እና ነጭ ሽንኩርትወባ መጠቀሙ በፍቼ ወረዳ ተዘገበ።[2]

በግእዝ እፀ ቴማን ይሰኛል

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች