ኣራስ ነብር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኣራስ ነብር ማለት ቁጡ፣ ኃይለኛ፣ እራስን ለመከላከል በጣም ዝግጁ። አዲስ የዎለደች ነብር ልጇን ለመጠበቅ ስትል ኃይለኛ እንደሆነች።