አገው

ከውክፔዲያ
(ከኣገው የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search

አገውኢትዮጵያ ኩሽ ሕዝብ ብሔር ነው።

አገው በውስጡ ሦስት ነገዶችን የያዘ ጎሣ ነው ሰቆጣ(ዋግ ኽምራ)፣ አዊ ናቸው።ሕዝብ ከ900 እስከ 1270 ዓ/ም ኢትዮጵያን ያስተዳደረው የዛጔ-ሥረው መንግሥት ባለቤትም ነው።ከአገው ሕዝብ የሥልጣኔ ምንጭ እነ ቅዱስ ላሊበላ ይገኙበታል።በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ይኖር የነበር፤አንድ Gaius plinius የተባለ ታዋቂ የታሪክ ፅሀፊ፣በወቅቱ በኢትዮጵያ ታራራማ ቦታዎች ይኖር ስለነበረው የአገው ሕዝብ አኗኗር፣በሰፊው በመፅሀፉ አስፍሯል።

ቋንቋ፦ አገውኛ ፣ አማርኛ ፣ ትግርኛ

ፊደል[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ግዕዝን ፊደል ከሚጠቀሙ የኢትዮጵያ ጎሳዎች የኣገው ሕዝብ አንዱና ዋነኛው ነው። ሕዝቡ የሚጠቀምበትም ለየት ያሉ ድምጾች የራሳቸው ቀለሞች ኣሏቸው።

ሕዝብ ቁጥር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

      በኢትዮጵያ ወደ ከ 5,000,000 እስከ 6,000,000 የሚሆኑ አገዎች ሲኖሩ፣በኤርትራ ደሞ  ቁጥራቸው 150,000 የሚደርስ አገው ብሌኖች ይኖራሉ።

መልክዓ ምድር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

==ታዋቂ ሰዎች Wagshum Gobeze, Lalibela