ኤርቪን ሽሮዲንገር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ሽሮዲንገር በ1925 ዓም

ኤርቪን ሽሮዲንገር (ጀርመንኛ፦ Erwin Schrödinger 1879-1953 ዓም) የኦስትሪያ ፊዚሲስት ነበር። በ1940 ዓም የአይርላንድ ዜጋ ሆነ።