ኤርፉርት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Church complex in Erfurt.jpg

ኤርፉርት (ጀርመንኛ፦ Erfurt) የጀርመን ቲውሪንገን መቀመጫ ከተማ ነው። የሕዝቡ ቁጥር 210,118 ያህል ነው።