ኤስፔራንቶ

ከውክፔዲያ
ዶ/ር ዛመንሆፍ፣ የኤስፐራንቶ ፈጣሪ
የኤስፔራንቶ ባንዲራ

ኤስፔራንቶ (Esperanto) ከሁሉም አለማቀፋዊ ሠው ሰራሽ ቋነቋዎች እጅጉን የተስፋፋ ቋንቋ ነው። በ1859 እ.ኤ.አ. በዛሬይቷ ፖሎኝ የተወለደውና በሞያው የአይን ሀኪም የሆነው ሉድዊክ ሌይዛር ዛመንሆፍ1887 እ.ኤ.አ. ቋንቋውን ለህዝብ አሳወቀ። አላማው ኤስፔራንቶን በቀላሉ ሊማሩት የሚቻል፣ የጋራ የሆነና ለአለማቀፋዊ መግባባት የሚረዳ ግን ያሉትን ቋንቋዎች የማይተካ ቋንቋ ማድረግ ነበር። ኤስፔራንቶ ከ1,600,000 በላይ ተናጋሪዎች ቢኖሩትም የቋንቋው ደጋፊ ያልሆኑ እንግሊዝኛን ከመስፋፋቱ አንፃር ለአለማቀፋዊ ቋንቋነት በተሻለ ይመርጡታል።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የጌታ ጸሎት (አባታችን ሆይ) በኤስፔራንቶ:

Patro nia, kiu estas en la ĉielo,
sanktigata estu via nomo.
Venu via regno,
fariĝu via volo,
kiel en la ĉielo, tiel ankaŭ sur la tero.
Nian panon ĉiutagan donu al ni hodiaŭ.
Kaj pardonu al ni niajn ŝuldojn,
kiel ankaŭ ni pardonas al niaj ŝuldantoj.
Kaj ne konduku nin en tenton,
sed liberigu nin de la malbono.
(ĉar via estas la regno kaj la potenco
kaj la gloro eterne.
Amen.)

አጠራሩ በፊደል:[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

«ፓትሮ ኒያ፣ ኪዩ እስታስ ኤን ላ ቺየሎ፣
ሳንክቲጋታ ኤስቱ ቪያ ኖሙ።
ቨኑ ቪያ ረግኖ፣
ፋሪጁ ቪያ ቮሎ፣
ኪየል ኤን ላ ቺየሎ፣ ቲየል አንካው ሱር ላ ተሮ።
ኒያን ፓኖን ቺዩታጋን ዶኑ አል ኒ ሆዲያው።
ካይ ፓርዶኑ አል ኒ ኒያይን ሹልዶይን፣
ኪየል አንካው ኒ ፓርዶናስ አል ኒያይ ሹልዳንቶይ።
ካይ ነ ኮንዱኩ ኒን ኤን ተንቶን፣
ሰድ ሊበሪጉ ኒን ደ ላ ማልቦኖ።
ቻር ቪያ ኤስታስ ላ ረግኖ ካይ ላ ፖተንጾ
ካይ ላ ግሎሮ ኤተርነ።
አመን።»