ኤስ.ኤል. ቤንፊካ

ከውክፔዲያ

ኤስ.ኤል. ቤንፊካ (ፖርቱጊዝኛ፦ Sport Lisboa e Benfica) በሊዝበንፖርቱጋል የሚገኝ በእግር ኳስ ቡድኑ የታወቀ የስፖርት ክለብ ነው።