ኤብሮ ወንዝ

ከውክፔዲያ
ኤብሮ ወንዝ
የኤብሮ ወንዝ ካርታ
የኤብሮ ወንዝ ካርታ
መነሻ ፒኮስ ትሬስ ማሬስ
መድረሻ አምፖስታ
ተፋሰስ ሀገራት ስፔንአንዶራ
ርዝመት 910 ኪ/ሜ (565 ማይል)
ምንጭ ከፍታ 0 ሜ
አማካይ ፍሳሽ መጠን መካከለኛ : 426 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 80,093 km²

ኤብሮ ወንዝ (እስፓንኛ፦ Ebro፤ ካታሎንኛ፦ Ebre /ኤብሬ/) በእስፓንያ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው።