ኤቨረስት ተራራ

ከውክፔዲያ
ኤቨረስት ተራራ

ኤቨረስት ከካላ ፓታርኔፓል ሲታይ
ከፍታ 8,848 ሜትር (29,028 feet)
ደረጃ 1ኛ
ሀገር ወይም ክልል ኔፓልቻይና (ቲቤት)
የተራሮች ሰንሰለት ስምኩምቡ ሂማል
አቀማመጥ27°59′ ሰሜን ኬክሮስ እና 86°55′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰውሜይ 29, 1953 እ.ኤ.አ.፣ በኤድሙንድ ሂለሪተንዚንግ ኖርጌይ
ቀላሉ መውጫደቡብ አቀበት (ኔፓል)



የኤቨረስት ተራራ በከፍታ ከአለም አንደኛ ደረጃውን የያዘው ተራራ ሲሆን በሂማላያተራሮች ሰንሰለት የሚገኝ ኔፓልየቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ የሚጋሩት ተራራ ነው።

Galley[ለማስተካከል | ኮድ አርም]