ኤችአይቪ ያለባት እናት
ኤችአይቪ ቫይረስ ያለባት እናት የኤችአይቪ መድሃኒት መውሰድ ተገቢ የሚሆንበት ምክንያት (mother-to-child transmission) በፅንስ ጊዜ ኤችአይቪ ቫይረስ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ለመከላከል ነው። ኤችአይቪ ከአናት ወደልጅ አንዳይተላለፍ የሚወሰዱ የሕክምና የመዳኒት አይነቶች በዝርዝር ከታች ተገልፃል።
አንድ እናት እርጉዝ ከሆነች ወይም ለማርገዝ የምታስብ ከሆነ የራስዋንና የልጅዋን ጤና ለመጠበቅ ስትል የኤችአይቪ መዳኒት መውሰድ ጥቅሙን እና ጉዳቱን መረዳት ይኖርባታል። አንዳንድ የፀረ-ኤችአይቪ መዳኒቶች እንደ ሳስቲቫ (such as Sustiva) አይነት በፍጹም መወሰድ የለበትም ምክንያቱም በፅንስ ጊዜ የተበላሽ ፅንስ ስለሚፈጠር በተለይ በመጀመሪያ እርግዝና አካባቢ ከተውሰደ በጣም እደገኛ ነው። አንድ እናት ከማረገዝዋ በፊትም ሆነ በእርግዝናዋ ጊዜ ከዶክተርዋ ጋር በቅርብ በመነጋገር ለእናትና ለልጅዋ ተስማሚ የሆነውን መድሐኒት አብረው መወሰን ይኖርባቸዋል።
ነፍስጡር እናት ከምትወስዳቸው የኤችአይቪ መድሃኒት ውስጥ AZT ሶስቱ ክፍሎች (three-part AZT (also known as Retrovir, zidovudine, or ZDV) መኖር የገባል ኤችአይቪ ቫይረስ ከናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ በጣም ትልቅ አስተዋጾኦ የሚያደርግ መዳኒት ነው።
የኤችአይቪ መድሐኒት በመውስድ ላይ የምትገኝ እናት ከዶክተርዋ ጋር ካለማቁዋረጥ በመነጋገር ጥቅሙንና ጉዳቱን በመረዳት መዳኒቱን በትክክል በመውሰድ የመዳኒቱን መጠን በትክክል አስተካክሎ መውሰድ ጠቃሚ ነው።
ከታች የተዘረዘሩት መዳኒቶች በነፍስጡር እናት መወሰድ የሌለባቸው ናቸው፦
· Hivid® (Zalcitabine)
· Rescriptor® (Delavirdine) mg
· Efavirenz (Sustiva®)
· D4T (Zerit®) for pregnant women who haven't used any HIV drugs before
· Combination of ddI and d4T (Videx® and Zerit®)
· Oral liquid of amprenavir (Agenerase®)
· Hydroxyurea (anticancer drug) during the first semester
ኤችአይቪ ያለባት እናት ከውሊድ በሃላ ሕጻኑን ማጣባት እንደሌለባት መከንዝብ አለባት ኤችአይቪ ቫይረስ ከናት ወደልጅ በእናት ጡት አማካኘነት ሊተላለፈ ይችላል።
http://www.abeshacare.org/pregnantandHIV.html Archived ጁላይ 23, 2008 at the Wayback Machine
አበሻ ኬር የበጎ አድራጎት ድርጅት