ኤንሊል-ኩዱሪ-ኡጹር

ከውክፔዲያ

ኤንሊል-ኩዱሪ-ኡጹር ከ1203 እስከ 1198 ዓክልበ. ድረስ የአሦር ንጉሥ ነበረ።

አሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ ለ፭ አመት እንደ ገዛ ይላል። ከዚያ ኒኑርታ-አፒል-ኤኩር መንግሥቱን ቀማ።