ኤይንስቴኒየም

ከውክፔዲያ
Einsteinium.jpg
ኤይንስቴኒየም

ኤይንስቴኒየም (Einsteinium) የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ Es ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 99 ነው።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ኤይንስቴኒየም የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።