ኤድዊን ስሚስ ፓፒሪ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ለፊት በሽታ መድሃኒት የሚያዘው የፓፒሪው ክፍል

የኤድዊን ስሚስ ፓፒሪ በአለም ላይ ካሉ የቀዶ ጥገና መጻህፍት ሁሉ ቀደምት የሆነ ነው። በጥንቱ የግብፅ ሄራቲክ የአጻጻፍ ስልት ከክርስቶስ ልደት በፊት በ17ኛው ክፍለ ዘመን ተጻፈ። ለ48 የበሽታ አይነቶች ምልክቶችና መፍትሄወች የተብራራ ጽሁፍ አቅርቧል።