ኤድዊን ቫን ደር ሳር

ከውክፔዲያ

ቫን ደር ሳር

ሙሉ ስም ኤድዊን ቫን ደር ሳር
የትውልድ ቀን ጥቅምት ፳፪ ቀን ፲፱፻፷፪ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ቮርሃውትሆላንድ
ቁመት 202 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ግብ ጠባቂ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1990–1999 እ.ኤ.አ. አያክስ 226 ((1))
1999–2001 እ.ኤ.አ. ጁቬንቱስ 66 ((0))
2001–2005 እ.ኤ.አ. ፉልሃም 127 ((0))
2005–2011 እ.ኤ.አ. ማንችስተር ዩናይትድ 186 ((0))
ብሔራዊ ቡድን
1995–2008 እ.ኤ.አ. ሆላንድ 130 ((0))
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲፬ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።ኢድዊን ቫን ደር ሳር ሆላንዳዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ከ2005 እስከ 2011 እ.ኤ.አ. ድረስ ለማንችስተር ዩናይትድ በግብ ጠባቂነት ተጫውቷል።

ደግሞ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]