ኤ ናይት ቱ ሪመምበር (የሻላማር ዘፈን)
Appearance
«ኤ ናይት ቱ ሪመምበር» | |
---|---|
የሻላማር ዘፈን ከፍሬንድዝ አልበም | |
የተለቀቀው | ፌብሩዋሪ፣ 1982 እ.ኤ.አ. |
የተቀዳው | 1981 እ.ኤ.አ. |
ስልት | ፋንክ፣ ድኅረ-ዲስኮ |
ርዝመት | 5:08 |
ቋንቋ | እንግሊዝኛ |
አሳታሚ | ሊያን ስልቨርስ ፫ኛ |
ግጥም | ናይድራ ቢርድ፣ ደይና ማየርዝ፣ ሻርሜን ስልቨርዝ |
ቅንብር | ሶላር ሬኮርድስ |
«ኤ ናይት ቱ ሪመምበር» (A Night To Remember) ከ1982 እ.ኤ.አ. (1974 ዓም) የሆነ የሻላማር ነጠላ ዘፈን ነው። ከስድስተኛ አልበማቸው ፍሬንድዝ ነው። በዚያው አመት በአሜሪካ እስከ #44 ሥፍራ፣ በእንግሊዝም እስከ #5 ድረስ ፈለቀ። ዘፈኑም በኋላ በቀረጹት ሌሎች ቡድኖች፣ ሂፕ-ሆፕ ቅመሾችና በፊልሞች፣ ማስታወቂያዎች ተጨማሪ ዕውቀና አግኝቷል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |