እምዬ ቴሬሳ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
እምዬ ቴሬሳ

እምዬ ቴሬሳ (1902-1989 ዓም) በኦቶማን መንግሥትአልባኒያዊ ዘር እንደ «አኘዘ ቦሓጂው ተወልደው ወደ ሕንድ አገር የፈለሱት መበሊት እና ሰባኪ ነበሩ። በ2008 ዓም በሮማን ካቶሊክ ፓፓ እንደ «ቅድሥስት ተሬሳ ዘካልካታ በመሰይም ዕውቅና ሰጣቸው።