እስሌማን ዓባይ
እስሌማን ዓባይ [በቅፅል ስሙ የዓባይ ልጅ] በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ውስጥ እየሠራ የሚገኝ ጋዜጠኛ ነው። በሙያው ከ 8 ዓመት በላይ በተለይም በቴሌቪዥን ፕሮዳክሽንና የዜና ዘገባዎች ላይ። በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአፍሪቃ ቀንድ ጂኦ-ፖለቲካ እና በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ትንታኔ[2]ዎችና ጽሁፎችን ያዘጋጃል፡፡ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚበጁ ትንታኔዎችን በኢትዮጵያ በሚገኙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እየቀረበ ሐሳብ ያካፍላል[3]። ንቁ የማህበራዊ ሚዲያ ብሎገርም ሲሆን በፌስቡክ ገፁ የሚያስነበባቸው አርቲክሎቹ በተለያዩ ዩቲዩብ ቻናሎች እየተነበቡ ከአስር ሺዎች እስከ መቶ ሺ ታዲሚዎች ተደራሽ ይደረጋሉ፡፡
ስምንት ያህል መፃሕፍት ያሳተመው ደራሲ ደረጄ በላይነህ ጋዜጠኛ እስሌማን አባይን እንዲህ ገልፆታል።
"...ዓለምን አስሶ፣ሰነድ ፈትሾ፣ ሚዲያዎችን በርብሮ ቀምሞና አቀናጅቶ የጉርሻ ያህል የሚያቀርብልንን እስሌይማንን እንዴት እንደማደንቀው መግለጽ ይከብደኛል፤ትልቅ ጋዜጠኛ ብቻ ሣይሆን ተመራማሪም እንደሚሆን ተስፋዬ ትልቅ ነው። በሸምበቆዎች መካከል የተገኘ ሸንኮራ ወዳጅ በርታ!!•••ሸንበቆና ሸንኮራ ይመሳሰላሉ፤ውስጣቸው የያዘው ግን ልዩነቱ የትየለሌ ነው። ያንተ ዐይነት ታታሪና ባለ ብሩህ አእምሮ ወጣቶች የነገዋ ሀገራችን ተስፋ ናቸው። የኔ አንበሳ በርታልኝ፤ቡሩክ ሁን..." [4][5]
Esleman Abay, is a Journalist working in Ethiopian State Television-ETV, with more than 8 years of professional experience. He writes articles and commentaries about the GERD, especially on horn African affairs, Ethiopian diplomacy, and Geo-strategic issues. He is also an active social media blogger on those issues. [6]
- ^ "Archive copy". Archived from the original on 2021-03-06. በ2021-04-03 የተወሰደ.
- ^ https://ethiopiasabbay.com/2020/08/06/egypt-get-busy-in-the-horn/ Archived ኦክቶበር 14, 2020 at the Wayback Machine
- ^ egyptian Gold Minier company near GERD DAM in benishangul
- ^ https://www.ethiobookreview.com/book/yedemena-sakoch-dereje-belayneh
- ^ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1940393209447384&id=100004301718790
- ^ https://www.press.et/?p=54279