እስከዳር መላኩ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

እስከዳር መላኩ በይፋዊው ታሪክ ዘንድ የዓለም ንግድ ማዕከልኒው ዮርክ በፈረሰበት ጊዜ በሕንጻው የሠራችና በአደጋው የሞተች ሴት ሠራተኛ ነበረች።

አማርኛ የወጣ ዜና ማሠራጫ ደግሞ ይህንን ዝርዝር አሳትሟል። «እስከዳር መላኩ የተወለደችው በ1961 በአዲስ አበባ ከተማ ሲሆን አባቷ ዶክተር መላኩ አስፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሌክቸረርነት ሲያገለግሉ ወላጅ እናቷ ወ/ሮ ሮማን ደምሴ ደግሞ በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመስራት ላይ መሆኗቸው ታውቋል።» -- በአሜሪካው አደጋ የሞቱት 3 ሲሆኑ ሁለት ኢትዮጵያውያን አረብ ናችሁ ተብለው በጩቤ ተወጉ ኢትዮዜና[1]

አሁን ግን በዚያው ቀን ስለ ዐረፉት 3 ሺህ ያሕል ሰዎች መታወቂያዎች ሌሎች ጥያቄዎች ገብተዋል። አንድ ድረገጽ «ሴፕቴምበር ክሉዝ» እንደሚገልጸውልን የሁላቸው ፎቶዎች እና ስሞች በኮምፒውተር ሶፍትዌር የተሠሩ ናቸው።[2][3] እንዲያውም በመላው በዚያው ቀን የታየው ዜና በሶፍትዌር እንደ ተሠራ አስረድቷል። ይህ ለጦርነት ጠንቅ እንዲሆን ብቻ ነው በማሰብ ነው።

በአውሮፕላኖቹ ላይ ከጠፉት ሰዎች ስሞች መካከል ሌላ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር የኔነህ በትሩ ተብሏል። እንኳን በኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሆስፒታል ክፍል እሱን በማክበር እንደ ተሰየመ እንነገራለን። ነገር ግን የትኛው ሆስፒታል መሆኑ አልተገለጸም። [4] የኢትዮጵያም ኤምባሲ እስካሁን ድረስ መታወቂያዎቻቸውን ለማረጋገጥ አልተቻለውም።[5]

ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ ኢትዮዜና
  2. ^ ውሸቱ ተገልጿል
  3. ^ እዚህም
  4. ^ ዜና በእንግሊዝኛ
  5. ^ ኢትዮዜና