እብን ኻልዱን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
እብን ኻልዱን በቱኒሲያ ገንዘብ

እብን ኻልዱን (አረብኛ፦ أبو زيد عبد الرحمن بن محمد بن خلدون الحضرمي‎‎ /አቡ ዘይድ ዓብድ አር-ረሕማን እብን ሙሐመድ እብን ኸልዱን አል ሀድረሚ/ 1324-1398 ዓም) ከስሜን አፍሪካ የሆነ የታሪክ ጸሐፊ ነበር።