Jump to content
Main menu
Main menu
move to sidebar
hide
የማውጫ ቁልፎች
ዋና ገጽ
የተመደበ ማውጫ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
እርዳታ
ምንጭጌ
ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና)
መዋጮ ለመስጠት
Languages
On this ውክፔዲያ the language links are at the top of the page across from the article title.
Go to top
.
ፍለጋ
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
የኔ መሣርያዎች
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
Pages for logged out editors
learn more
Contributions
ውይይት ለዚሁ ቁ. አድራሻ
Contents
move to sidebar
hide
Beginning
1
የሚያስፈልጉ ነገሮች
2
አሠራሩ
Toggle the table of contents
Toggle the table of contents
እንቁላል ሳላድ
21 languages
Azərbaycanca
Català
Dansk
Deutsch
English
Español
Euskara
فارسی
Français
עברית
Հայերեն
Italiano
日本語
Jawa
한국어
Nederlands
Português
ไทย
Türkçe
Tiếng Việt
粵語
Edit links
መጣጥፍ
ውይይት
አማርኛ
ለማንበብ
አርም
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
ጠቃሚ መሣሪያዎች
Tools
move to sidebar
hide
Actions
ለማንበብ
አርም
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
General
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
ልዩ ገጾች
የዕትሙ ቋሚ URL
የዚህ ገጽ መረጃ
መጥቀሻ ለዚህ መጣጥፍ
የውሂብ ንጥል ነገር
Print/export
Create a book
Download as PDF
ለማተሚያዎ እንዲስማማ
ሌሎች ፕሮጀክቶችን
Wikimedia Commons
ከውክፔዲያ
የሚያስፈልጉ ነገሮች
[
ለማስተካከል
|
ኮድ አርም
]
6 መካከለኛ
ቲማቲም
3 የተቀቀለ
ዕንቁላል
2 ሰላጣ 3 የሾርባ ማንኪያ
የወይራ ዘይት
1 የሾርባ ማንኪያ
ኮምጣጤ
½ የሻይ ማንኪያ
ጨው
ና
ቁንዶ በርበሬ
አሠራሩ
[
ለማስተካከል
|
ኮድ አርም
]
ዕንቁላሉን ቀቅሎ ከበሰለ በኋላ ልጦ ቀዝቃዛ ውኃ ውስጥ መጨመር (ይህም ዕንቁላሉ እንዳይጠቁር ይረዳል)
.
ሰላጣ
ውን በደንብ ማጠብና እንደ
ጎመን
ቀንጥሶ በሚቀርብበት ዕቃ ላይ ማድረግ፤
. ቲማቲሙን አጥቦ በስሱ መቁረጥ፤
. ዕንቁላሉን እንደ ቲማቲሙ በክቡ መክተፍ፤
. ሰላጣውን በቲማቲሙና በዕንቁላሉ ማስጌጥ፤
. ዘይቱን፣ ኮምጣጤውን፣ ጨውና ቁንዶ በርበሬውን በአንድ ላይ አደባልቆ በዚያ ላይ ማፍሰስና ማቅረብ፡፡
መደብ
:
አበሳሰል