እንጦኖስ ደሴት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
እንጦስ እየሱስ ቤተክርስቲያን

እንጦስ ደሴት፣ ጣና ሐይቅ ውስጥ የሚገኝ ደሴት ሲሆን በውስጡ እንጦስ እየሱስ ቤ/ክርስቲያንን አቅፎ ይገኛል።