እዮኤል ዮሐንስ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

እዮኤል ዮሐንስ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ነው።

እዮኤል ዮሐንስ በ፲፱፻፳፯ ዓ.ም. ተወለደ። እዮኤል ዮሐንስ በመጀመሪያ ዲያቆን እንደነበርና አቶ መኮንን ሀብተወልድ ሲቀድስ ድምፁን ሰምተው ፲፱፻፴፭ ዓ.ም. አስጠርተው በሀገር ፍቅር እንዲቀጠር እንዳደረጉትና በድምፃዊነትም፣ በቲያትር ደራሲነት በተፈጥሮው የታደለ በመሆኑ በቲያትር ቤቱ ትልቅ ዝናን ለማትረፍ በቅቷል።

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]