ኦልድ ሳሩም

ከውክፔዲያ

ኦልድ ሳሩም (ጥንታዊ ሳሩም) እስከ 1210 ዓ.ም. ድረስ ከአሁኑ ሳልዝብሪ እንግሊዝ 2 ማይል ወደ ስሜን የተገኘ ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ፍርስራሹ እስካሁን ይታያል።