Jump to content

ኦርቶዶክስ

ከውክፔዲያ

ኦርቶዶክስግሪክኛ ቃላት «ኦርቶ» (የቀና፣ ርቱዕ፣ ትክክለኛ) እና «ዶክስ» (ትምህርት) የመጣ ቃል ነው።

በተለያዩ እምነቶች ወይም ርዕዮተ አለሞች ውስጥ «ኦርቶዶክስ» የተባሉት ወገኖች ሊኖሩ ይችላሉ። በዋናኛነት ኦርቶዶክስ የሚባሉት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትን ስርአት የሚከተሉት ናቸዉ ማለትም፦

  • አምስቱ ኦርዬንታል አብያተ ክርስቲያናት

-የኢትዮጵያ/የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

-የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

-የአርመን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

-የሶርያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

-የህንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን