Jump to content

ኦርኪድ

ከውክፔዲያ
Eulophia alta የኦርኪድ አይነት

ኦርኪድአባቢ ተክል አይነት ሲሆን የአንድክክ መደብ ውስጥ የሆነ በጣም ሰፊ አስተኔ ነው። በዚሁ አስተኔ 763 ወገኖችና 28,000 ያህል ልዩ ልዩ ዝርዮች አሉ። ከነዚህ 168 ዝርዮች ያህል በኢትዮጵያ ይኖራሉ።

ኦርኪዶች በጣም ብዙ የተለያዩና ውስብስብ አበቦች አይነቶች አሉዋቸው። በተለይ ስለ አበቦቹ ይታወቃሉ፣ ሆኖም ቫኒላ (የምግብ ጻዕም የሚሰጥ ተክል) ደግሞ በዚሁ አስተኔ ውስጥ አለ።