Jump to content

ኦሮማይ

ከውክፔዲያ

ኦሮማይ በጋዜጠኛና ደራሲ በዓሉ ግርማ በ1975 ዓ.ም ለኅትመት የበቃ ድርሰት ነው። የመጽሐፉ መቼት በጊዜው የኢትዮጲያ ኣካል በነበረው በኤርትራ በረሐዎች ይካሄድ በነበረውቀይ ኮከብ ዘመቻ ዙርያ የሚያጠነጥን ነው።

[1]

ሥዕሎቹ ላይ በመጫን የመጽሐፉን ገጾች አንድ ባንድ ማንበብ ይችላሉ። ከያንዳንዱ ሥዕል በስተጀርባ ብዙ ገጾች አሉ።
የሽፋን ሥዕል

ምስጋና[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com