ኦስቲን፣ ቴክሳስ

ከውክፔዲያ
AustinSkylineLouNeffPoint-2010-03-29-b.JPG

ኦስቲን (እንግሊዝኛ፦ Austin፤ አመሪካዊ አጠራር /'አስትን/) የቴክሳስ አሜሪካ ዋና ከተማ ነው። የሕዝቡ ቁጥር 885,400 አካባቢ ነው።