ኦስካር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የአካዳሚ ሽልማት ዋንጫ

የአካዳሚ ሽልማት (እንግሊዝኛAcademy Award፤ ሲነበብ፡ አካደሚ አዋርድስ) ወይም ኦስካር (እንግሊዝኛ፡ Oscar እየተባለ የሚጠራው በአሜሪካ የስዕል ጥበብ እና ሳይንስ ማዕከል የሚዘጋጅ አመታዊ የፊልም (ዘርፍ)ኢንዱስትሪ ተሳታፊዎች ሽልማት ነው። [1] ይህ ሽልማት የሚሰጠው በአመት አንድ ጊዜ የሚካሄድ የምርጥ ፊልሞች መሸለሚያ ዝግጅት ላይ ነው።

ይህ የሽልማት ዘርፍ በአለማችን ሚዲያ እድሜ ጠገቡ ነው። ሌሎች እንደ ግራሚ አዋርድስኤሚ አዋርድስጎልደን ግሎብ አዋርድስ እና ሌሎች የሚዲያ ዘርፍ ሽልማቶች ከዚሁ ሽልማት የተቀዱ ናቸው። ኦስካር በአለማችን ትልቁ የፊልም ሽልማት መድረክ ነው።

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ http://www.oscars.org/aboutacademyawards/index.html