ኦፔክ

ከውክፔዲያ
የኦፔክ አባላት

ኦፔክ (OPEC ወይም Organization of the Petroleum Exporting Countries «የነዳጅ ዘይት አስወጪ አገራት ድርጅት») የኢንተርናሽናል አገራት ስምምነት ማኅበር ነው። አሁን 14 አባላት አገራት አሉት።

እነዚህ አገራት በተለይ በታሪክ በከፍተኛ መጠን ነዳጅ ዘይትን የሚልኩት አገሮች ናቸው።

1953 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ምጣኔ ሀብት ስምምነት ወይም ጓደኝነት ነው።