Jump to content

ኧሸር

ከውክፔዲያ
ኧሸር

አሸር ሬይመንድ አይቪ ወይም ቀለል ብሎ እንደ አሸርአሜሪካዊ ዘፋኝ፣ ሙዚቃ ደራሲ፣ ዳንሰኛ፣ እና ተዋናይ ነው። ሙዚቃን ማቀንቀንም ሆነ መልቀቅን ገና በልጅነት ዕድሜው የጀመረው አሸር በአስራ ዘጠኝ ሰማንያ ዘጠኝ ሁለተኛ አልበሙን ለቆ ስኬትን ጀመረ።