ከራስ በላይ ንፋስ

ከውክፔዲያ

ከራስ በላይ ንፋስአማርኛ ምሳሌ ነው።

ለራስ ቅድሚያ የሚሰጥ፣ ከራስ ጥቅም በፊት ምንም ነገር አለማስቀደምን መግለፅ

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አንድ ሰው የራሱን ጥቅም እንዳይተው የሚያዝ