ካሊድ አደም

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ካሊድ አደም ባላድረገው ድርጊት በአትላንታ በአስር ላይ ያለ ፍትህን የተራበ ኢትዮጵያዊ ነው።

መጸሃፍ የሚጽፍና አዲስ አበባ የተወለደ ለዛውም በ16 ዓመቱ አሜሪካ የሄደ ግለሰብ ይህን ድርጊት ይፈጽማል የሚል እምነት የለኝም !! ብዙዎች አሜሪካ የፍትህ እና የነጻነት ተምሳሌት ሲያደርጉ ይህንን እና መሰል የፍርደ ገምድልነት ሲታይ ከየትኛውም ሃገር የባሰ ኢፍትሃዊነት ይታያል፡፡ ወንድማችን የታሰረው ኢትዮጵያዊ በመሆኑ እና ከኋላ ቀር ሃገር የመጣ በማለት የሃገራችን ገጽታ ያበላሸ ጉዳይ ነው