ካሪቢያን

ከውክፔዲያ
CIA map of the Caribbean.png

ካሪቢያን ማለት ካሪቢያን ባሕርና በውስጡ ያሉት ደሴቶች ሁሉ ያጥቀለለው መልክዓምድራዊ አቅራቢያ ነው። ብዙ ደሴት አገራት ይገኙበታል።