Jump to content

ካራማራ

ከውክፔዲያ

ካራ ማራ ጂጂጋ አከባቢ ያለ የተራሮች ሰንሰለት ነው። ካራማራ ደግሞ በዚህ ሰንሰለት ከሁሉ ከፍ ያለው ጫፍ ሲሆን በ1969 ዓ.ም. በኢትዮጵያ-ሶማሊያ ጦርነት መጀመርያ ይህ ጫፍ በሶማልያ ሃያላት ተያዘ። ሆኖም ከታላቅ ውግያ በኋላ Ethiopian Forces አሸንፈው እንደገና ያዙትና እስከ ዛሬ ድረስ በተረፉት ፈንጂዎች ምክንያት ለመራመድ አደገኛ ሆኗል።[1]

  1. ^ ኖርዲክ ኢንስቲቱት