ካርልስታድ

ከውክፔዲያ
የካርልስታድ ሥፍራ በስዊድን

ካርልስታድቨርምላንድስዊድን ከተማ ነው። 86,000 ሰዎች ይኖሩበታል። ከተማው በቨናን ሐይቅ ደሴቶች ላይ የተሠራ ሲሆን አንድ ዩኒቨርሲቴና ካቴድራል አሉት።

በትልቁ ደሴት ላይ በመካከለኛ ዘመን ቲንግቫላ የተባለ የቫይኪንጎች ምክር ቤት ይገኝ ነበር። ደግሞ ገበያ ነበረ። ስለ ስዊድን መስፍን ካርል (በኋላ ንጉሥ 9ኛ ካርል) 'ካርልስታድ' ተብሎ በ1576 ዓ.ም. ከተማነት አገኘ።