ካርሎስ ሳልሲዶ
Appearance
|
ካርሎስ ሳልሲዶ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ካርሎስ አርኖልዶ ሳልሲዶ ፍሎሬስ | ||
| የትውልድ ቀን | መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ኦሶትላን፣ ሜክሲኮ | ||
| ቁመት | 176 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2001-2006 እ.ኤ.አ. | ጉዋዳላጃራ | 105 | (2) |
| ከ2006-2010 እ.ኤ.አ. | ፒ.ኤስ.ቪ. | 121 | (3) |
| ከ2010 እ.ኤ.አ. | ፉልሃም | 23 | (0) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2004 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 86 | (6) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ካርሎስ አርኖልዶ ሳልሲዶ ፍሎሬስ (መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ በፕሪሚየር ሊግ ለሚሳተፈው ፉልሃም በተከላካይነት ይጫወታል።
