ካርሎስ ቬላ

ከውክፔዲያ

ካርሎስ ቬላ

ካርሎስ ለአርሴናል ሲጫወት
ካርሎስ ለአርሴናል ሲጫወት
ካርሎስ ለአርሴናል ሲጫወት
ሙሉ ስም ካርሎስ አልቤርቶ ቬላ ጋሪዶ
የትውልድ ቀን የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ካንኩንኪንታና ሩሜክሲኮ
ቁመት 179 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አጥቂ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2002-2005 እ.ኤ.አ. ጉዋዳላጃራ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ከ2005 እ.ኤ.አ. አርሴናል 29 (3)
2006-2007 እ.ኤ.አ. ሳላማንካ (ብድር) 31 (8)
2007-2008 እ.ኤ.አ. ኦሳሱና (ብድር) 32 (3)
2011 እ.ኤ.አ. ዌስት ብሮምዊች አልቢዮን (ብድር) 8 (2)
ብሔራዊ ቡድን
2005 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ፲፯ በታች) 8 (5)
2007 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ፳ በታች) 8 (0)
ከ2007 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 35 (9)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ነሐሴ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ካርሎስ አልቤርቶ ቬላ ጋሪዶ (የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የአርሴናል አጥቂ ነው።