Jump to content

ካርቦን ክልቶኦክሳይድ

ከውክፔዲያ
ካርቦን ክልቶኦክሳይድ

ካርቦን ክልቶኦክሳይድ ወይም ካርቦን ዳይኦክሳይድ (ኬሚካዊ ቀመሩ CO2) የሁለት ኦክስጅን አቶሞች ከአንድ የካርቦን አቶም ጋር በጥንድ አጸግብሮት የሚፈጥሩት የኬሚካል ውህድ ሲሆን በመደበኛ መጠነ ሙቀትጋዝ ሁነት አለው። ይህ ጋዝ በመሬት ከባቢ አየር ውስጥ ይገኛል።


[[መደብ:ውሑዶች