Jump to content

ካርቦን ክልቶኦክሳይድ

ከውክፔዲያ
ካርቦን ዳይኦክሳይድ

ካርቦን ዳይኦክሳይድ ወይም ካርቦን ዳይኦክሳይድ (ኬሚካዊ ቀመሩ CO2) የሁለት ኦክስጅን አቶሞች ከአንድ የካርቦን አቶም ጋር በጥንድ አጸግብሮት የሚፈጥሩት የኬሚካል ውህድ ሲሆን በመደበኛ መጠነ ሙቀትጋዝ ሁነት አለው። ይህ ጋዝ በመሬት ከባቢ አየር ውስጥ ይገኛል።

[[መደብ:ውሑዶች