ካስቲያና ሌዮን

ከውክፔዲያ
(ከካስቲልና ሌዎን የተዛወረ)
የካስቲያና ሌዮን ሥፍራ በእስፓንያ

ካስቲያና ሌዮን (እስፓንኛ፦ Castilla y León /ካስቲያ ኢ ሌዮን/) የእስፓንያ ክፍላገር ነው። ይፋዊ ዋና ከተማ ባይኖረውም በተግባር መቀመጫው ቫላዶሊድ ነው።