Jump to content

ካትሌጎ ምፌላ

ከውክፔዲያ

ካትሌጎ ምፌላ

ሙሉ ስም ካትሌጎ አቤል ምፌላ
የትውልድ ቀን ኅዳር ፳ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ብሪትስደቡብ አፍሪካ
ቁመት 182 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አጥቂ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ጆሞ ኮስሞስ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2003-2004 እ.ኤ.አ. ጆሞ ኮስሞስ 2 (0)
2004-2006 እ.ኤ.አ. ስትራስበርግ 19 (0)
2005-2006 እ.ኤ.አ. ስታዴ ሬምስ (ብድር) 5 (0)
2006-2008 እ.ኤ.አ. ሱፐርስፖርት ዩናይትድ 62 (17)
2008-2011 እ.ኤ.አ. ማሜሎዲ ሰንዳውንስ 70 (33)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2005 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 38 (19)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ካትሌጎ አቤል ምፌላ (ኅዳር ፳ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።