ካናሪያስ ደሴቶች

ከውክፔዲያ
የካናሪያስ ሥፍራ

ካናሪያስ ደሴቶችአትላንቲክ ውቅያኖስአፍሪቃ አጠገብ የሚገኝ የእስፓንያ ደሴቶች ክፍላገር ነው።