ካይርብሬ ሊፌቃይር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ካይርብሬ ሊፌቃይር253 እስከ 279 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የቲገርናቅ ዜና መዋዕል (1080 ዓም ተቀነባብሮ) ዘንድ የካይርብሬ ዘመን በ253 ዓም እንደ ጀመረ፣ ለ25 ዓመታት እንደ ቆየ ይዘግባል። (ሌሎቹ ምንጮች ካይርብሬን 26 ዓመታት ይሰጡታል)።