Jump to content

ካጊሾ ዲክጋኮይ

ከውክፔዲያ

ካጊሾ ዲክጋኮይ

ሙሉ ስም ካጊሾ ኤቪደንስ ዲክጋኮይ
የትውልድ ቀን ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ብራንድፎርትደቡብ አፍሪካ
ቁመት 180 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ መሃል ሜዳ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ካርዲፍ ስፐርስ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2005 እ.ኤ.አ. ብሎምፎንቲን ያንግ ታይገርስ 10 (0)
2005-2009 እ.ኤ.አ. ጎልደን አሮውስ 82 (8)
ከ2009 እ.ኤ.አ. ፉልሃም 13 (0)
2011 እ.ኤ.አ. ክሪስታል ፓላስ (ብድር) 13 (1)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2007 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 36 (2)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፲፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ካጊሾ ኤቪደንስ ዲክጋኮይ (ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም.) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለፉልሃም እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።