ኬሚካል ኢንጂኔሪንግ

ከውክፔዲያ

ኬሚካል ኤንጂኒሪንግ (የጥንተ ንጥር ምህንድስና) ጉልበትንና ቁስን በተግባራዊነት ለመጥቀም፣ ለማስገኘት፣ ለማቀድ፣ ለማጓጓዝና ለመለውጥ፣ የኬሚስትሪ፣ የፊዚክስ፣ የትምህርተ ሂሳብ፣ የሥነ ሕይወትና የሥነ ንዋይ መርኆችን የሚጠቅመው የምህንድስና ዘርፍ ነው።