ኬምብሪጅ

ከውክፔዲያ
ኬምብሪጅ
Cambridge
ዩኒቬርሲቲው
ክፍላገር ኬምብሪጅሸር
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 130,900
ኬምብሪጅ is located in England
{{{alt}}}
ኬምብሪጅ

52°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 0°07′ ምዕራብ ኬንትሮስ

ኬምብሪጅ (እንግሊዝኛ፦ Cambridge) የእንግላንድ ከተማ ነው።

ዝነኛው ተቋም ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኬምብሪጅ የሚገኝበት ነው።